ሃማስ በጋዛ በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በሁለተኛው ዙር ልውውጥ የፍልስጤም እስረኞችን ለማስለቀቅ አራት ሴት ታጋች እስራኤላውያንን ለቀቀ፡፡ በእስራኤል የተያዙ 200 ፍልስጤማውያን ...
"ለውድመት ዳርጓል" ሲሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የመረጃው ምንጭ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ተናግረዋል፡፡ በኤል-ፋሸር የጤና ተቋማት ላይ ጥቃቶች መበራከታቸው ሲገለጽ ፣የህክምና በጎ አድራጎት ...
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክርቤት በዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ሚንስትር ተደርገው የተመረጡትን ፒት ሄግሴትን ሹመት ትላንት አርብ ምሽት 51 በ50 በሆነ ድምጽ አጽድቆላቸዋል፡፡ አንድ መቶ ...